ህልሞች እውን እንዲሆኑ በጋራ እንስራ!
ይህ የእናንተ የአስተዋጽኦ ውጤት ገጽ ነው
የእርሰዎ እያንዳንዱ ድጋፍ ትልቅም ይሁን ትንሽ ወደ ብሩህ ጊዜ የሚሸጋግር መረማመጃ መንገድ ነው። እርስዎ ቁሳቁስ ብቻ እየሰጡ አይደለም፤ ህልሞች እውን እንዲሆኑ እገዛ እያደረጉ፣ ተማሪዎችን እያበረታቱ፣ ህይወትን እየለወጡ ነው። በአንድ ላይ ሆነን በመተባበር የወጣቶችን አእምሮ እንገንባ፣ ማህበረሰባችንን እየደገፍን፣ በትምህርት ሃይል የተሻለ ትውልድ እንቅረፅ።
በሚደረገው አስተዋጽኦ
Meaningful change is built on a focused strategy. Our efforts are centered on three core pillars.
መስከረም 2018
ለተማሪዎች የ ትምህርት ቁሳቁስ እናቀርባለን
ልዩ እርዳታ
የተመረጡ ልጆች አመታዊ የትምህርት ወጪዎች ይሸፈናል
ሰርተፊኬት
በበጎ ፈቃድ ፋውንዴሽናችን ላገዙ እውቅና እንሰጣለን
2025
የትምሀርት ቤቱ ርእሰ መምህር አቶ ኃብተማሪያም ልባሴ በአቶ ሰለሞን ይመር የተለገሱትን መፅሀፍት በመረከብ ለተማሪዎች ሲያስተዋውቁ እና ለለጋሹ ምስጋና ስያቀርቡ
134
ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ አገልግሎት የሚሰጡ የማጣቀሻ መፅሀፍት በርክክቡ ወቅት ገቢ ተደርገዋል
"student comment section."
— Student comment section

2025
ዲጂታል ላይብረሪ
ከሃይስኩል ጀምሮ እስክ ዩኒቭርስቲ ደረጃ የሚያገለግሉ የትምህርት አይነቶች ያጠቃለለ ዘመናዊና ጊዜውን የሚመጥን ዲጂታል ላይብረሪ
15
የትምህርት አይነቶች ያጠቃለለ
"Teacher comment section"
— Teacher commment section
የምስክርነት ክፍል
ከብዙ በጥቂቱ ያቀረብናቸው እነዚህ በጎ አድራጊዎችና አስተያየቶች ለወደፊት ፋውንዴሽኑ በትልቅ ራእይ ቀስ በቀስ ሊያሳካቸው ያሰባቸውን አላማዎች ለመፈጸም ትልቅ ስንቅ ናቸው።
ቀዳሚ በጎ አድራጊዎች
"ታሪክ መስማት የሰለቸውና በተግባር የሚያምንና ምክንያታዊ ትውልድ ማየት አስፈላጊ ነው ብየ አስባለው፡ ለዚህም በግንባር ቀደምተኝነት አርአያ ለመሆን ለውጡን ተቀላቅያለው"
አቶ ሰሎሞን ይመርየፋውንዴሽናችን መስራችና የውጭ ግንኙነት
የህዝብ አስተያየት
"ከዚህ በፊት ሌሎች ልገሳዎች የተደረጉልን ቢሆንም የአሁኑ በአቶ ሰለሞን ይመር የተደረገልን ድጋፍ ግን ሁልንም ትምህርቶችና ሌሎች ተጨማሪ መፅሀፍተን ያካተተ ነው፡፡ ድጋፍ ስለተደረገልን ደስተኞች ነን፡፡"
አቶ ሐብተማሪያም ልባሴየትም/ቤቱ ርእሰ መምህር